Get Mystery Box with random crypto!

#አብኣላ_ግምባር!!! ወራሪው ኦብኦላ ከተማን ለመቆጣጠር ከትላንት ጀምሮ በአብአላ ግምባር ያለ የ | ምን አዲስ

#አብኣላ_ግምባር!!!

ወራሪው ኦብኦላ ከተማን ለመቆጣጠር ከትላንት ጀምሮ በአብአላ ግምባር ያለ የሌለ ሰፊ መንጋ እና የቀሩ ከባባድ የጦር መሳሪያዎችን አሰባስቦ ያለማቋረጥ ከፍተኛ ውጊያ እያደረገ ነው!!
ጦርነቱ ዛሬም ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን.... አሁን ላይ የአፋር አናብስት በታላቅ ተጋድሎ ወራሪው ከነበረበት ምሽጎች አስለቅቀውታል!!

#ድሎች_ይቀጥላሉ....
ድል ለኢትዮጵያ ድል ለአፋር