Get Mystery Box with random crypto!

ወራሪው ለ7ኛ ጊዜ ከመቀሌ 45 ኪሜ ርቀት ላይ በምትገኘው #አብአላ ላይ ሰፊ መንጋ አስከትሎ ጥቃት | ምን አዲስ

ወራሪው ለ7ኛ ጊዜ ከመቀሌ 45 ኪሜ ርቀት ላይ በምትገኘው #አብአላ ላይ
ሰፊ መንጋ አስከትሎ ጥቃት ከፍቷል።
ሁሌም የመጣውን ወራሪ ለመጥረግ ዝግጁ ሆነው የሚጠብቁት ጀግኖቹ የአፋር ህዝባዊ ሃይሎች አሁንም እንደተለመደው ወራሪውን እንደአመጣጡ እያስተናገዱት ይገኛሉ!!
ነገር ግን በአሁኑ ዙር ወራሪው መድፍን ጨምሮ ከባድ መሳሪያ በብዛት ታጥቆ የመጣ በመሆኑ ለአፋሮች ትንሽ ፈታኝ ሆኖባቸዋል!! የሆነው ሆኖ የአፋር
ህዝባዊ ሃይህ እንደለመደው ያመጡትን ከባድ መሳሪያ ተረክቦ እንደሚመልሳቸው ገልፆልናል !!

ድል_ለአፋር