Get Mystery Box with random crypto!

አሃዱ ሬዲዮ :- እንደምን አደርክ ፓስተር ቢኒያም ሽታዬ ቢኒያም ሽታዬ :- እንደምን አደርሽ ኤደን | ምን አዲስ

አሃዱ ሬዲዮ :- እንደምን አደርክ ፓስተር ቢኒያም ሽታዬ
ቢኒያም ሽታዬ :- እንደምን አደርሽ ኤደን
አሃዱ ሬዲዮ :- ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ታሰርክ የሚል ዜና ሰምተን ነው
የደወልነው። እስቲ ስለሆነው ንገረን።
ቢኒያም ሽታዬ :- እኔም መታሰሬን ከማህበራዊ ሚዲያ ሰምቼያለሁ። እስካሁን
ኑሮዬን እንደተለመደው እየመራሁ ነው ያሰረኝም ያሰርኩትም አካል የለም ።

ከመንደር ሀሳብ እንውጣ፣ ከፍ እንበል!!

ኢትዮጵያ ታሸንፋለች!