Get Mystery Box with random crypto!

በነገራችን ላይ በአሁኑ ወቅት... ያለ ኢትዮጵያችን ፈቃድ እና እውቅና በአየር ቀጠናዋ | ምን አዲስ

በነገራችን ላይ በአሁኑ ወቅት...
ያለ ኢትዮጵያችን ፈቃድ እና እውቅና በአየር ቀጠናዋ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም የጦር በረራ አካሎች ለሴኮንዶች መቆየት አይችሉም!!
ምክንያቱም.... በቅርቡ ብዛት ያላቸው የትኛውንም ትንኝ የሚያክሉ የስለላ በራሪ ድሮኖችን ጭምር ለይተው መምታት የሚችል አለምን ጉድ ያሰኙ የቴክኖሎች መሠሪያ መታጠቋ ነው!!

በቅርብ ቀንም አንድ የሱዳን ሰው አልባ ተዋጊ ጀት ድንበር ጥሳ ገብታ የነበረ ሲሆን በዚህ ጉደኛ መሳሪያ አየር ላይ እያለች አመድ መሆኗ አይረሳም ነገር ግን ሱዳን ባለማወቅ ለደረሰባት ውርደት ነገሩን ሸፋፍና በዝምታ ማለፉን መርጣለች!!!

ባይመስለንም፦ የከፍታው ዘመን እየመጣ ነው!
ከመንደር ሀሳብ እንውጣ፣ ከፍ እንበል!!

ኢትዮጵያ ታሸንፋለች!