Get Mystery Box with random crypto!

መና የአረጋውያን ና የ አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል

የቴሌግራም ቻናል አርማ menacharity — መና የአረጋውያን ና የ አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል
የቴሌግራም ቻናል አርማ menacharity — መና የአረጋውያን ና የ አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል
የሰርጥ አድራሻ: @menacharity
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 302

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-18 11:19:28
መልካም ሰው መልካም ህይወት ያገኛል
መለካም ወንድ መልካም ሴት ያገኛል
መልካም ሴት መልካም ባል ታገኛለች
መልካም ሰው መልካም ልጆችን ያገኛል
መልካም ሰው ደስታን ያገኛል
መልካም ሰው ሰላምን ያገኛል
መልካም ሰው ፍቅርን ያውቃል
መልካም ሰው መስጠትን ያውቃል
መልካም ሰው የታመመ ይጠይቃል
መልካም ሰው የተራበን ያበላል
መልካም ሰው የተጠማን ያጠጣል
መልካም ሰው ከአንደበቱ መልካም ቃል ያወጣል
መልካም ሰው ይቅር ባይ አንደበት አለው

ሰው ሆይ የመጠሪያህን ጊዜ አታቅምና መልካም ሁን

ኑ መናን ጎብኙ...
ቀበሌ 15 ከቅርጫት ኳስ ሜዳ ጎን
208 views፪፬ ⓶⓸❷❹, 08:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-15 16:58:48
#የበጎ_አድራጎት_ሥራዎች
#ከመና_የአረጋውያን_እና_የአዕምሮ_ህሙማን_መርጃ_ማዕከል

ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን ዘወትር ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ የምስራች አካባቢ በሚገኘው በጅሮንድ ደረጃ ስር ሰው ከራባቸው የጎዳና ልጆች ጋር በምናሳልፈው ጊዜ እርሶም በዚህ ልዩ ቀን መጥተው የማይረሳ ጊዜን ከጎዳና ልጆች ጋር ያሳልፉ
#በዕለቱ_የምንሰራቸው_ሥራዎች
➠የገላ ማጠብ
➠ የፀጉር ማስተካከል እንዲሁም የሴቶችን ፀጉር መስራት
➠ከሻወር በኋላ የቁርስ ፕሮግራም

ጥቂት ምክንያት አግኝቶብን ሊሰጠን የሚወደውን እንዳናጣ በቤታችን ያስቀመጥናቸውንና የማንጠቀምባቸውን ነገሮች ማለትም
➠ከቤትዎ የማይፈልጉትን የቤተሰብ አልባሳት
➠ለህፃናት አልባሳት
➠ለህፃናት የፀጉር ቅባት
➠ የውርጭ መከላከያ ቫዝሊን
➠የገላ ሳሙና እና የልብስ ሳሙና
➠ የቅዳሜ ቁርስዎን ቢያንስ አንድ ዳቦ
እነዚህን ስጦታዎች እንሻለን። እንዴት መለገስ እንችላለን ለሚለው ጎንደር ላይ ላላችሁ ማዕከል በመምጣት ወይም እኛ ካሉበት ቦታ ድረስ መጥተን መውሰድ እንችላለን። ከጎንደር ውጭ ላላችሁ እና በየትኛውም ሀገር ያላችሁ ደግ አሳቢ ቤተሰቦቻችን እርቀት ሳይገድባችሁ መርዳት ትችላላችሁ ።
ለተቸገሩ ሰዎች መስጠት ማለት ስጦታችንን በሌላ በማንም ሳይኾን በራሱ በፈጣሪ እጅ ማስቀመጥ ነው፡፡
#ለአንድ_ሰው_ፈገግታ_ምክንያት_ይሁኑ
~
አድራሻ፦ጎንደር ቀበሌ 15 ከቅርጫት ኳስ ሜዳው ጎን
09 34 64 13 09
09 34 64 13 10
የ ኢ.ን. ባንክ አካውንት
1000089064868

@menacharity15
@menacharity
136 viewsAbrham Menna, 13:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 15:58:29
ሠላም ውድ የማዕከላችን ቤተሰቦች...
እንሆ በእናንተ አይተኬ ምርኩዝነት ማዕከላችን ከዕለት ተዕለት የበርካቶች መጠለያነቱን አጠናክሮ ከጥሏል።

ለዚህም የእናንተ የቅን ልቦች ቱሩፋት ከአባልነት ወርሀዊ መዋጮ የምናገኘው ገቢ ትልቅ አቅም ሆኖናል።
ታዲያ ይህንኑ የአባልነት መዋጮ ወደ ማዕከላችን ገቢ እንድታደርጉና የማዕከላችን አሁናዊ እንቅስቃሴ እንድትጎበኙ ማዕከላችን እናንተን በመጠባበቅ ላይ ነን...

#ለአንድ_ሰው_ፈገግታ_ምክንያት_ይሁኑ !!!


በአካል መምጣት ለማትችሉ በባንክ :-
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000089064868
እንዲሁም በስልክ ቁጥሮቻችን በመደወል ተጨማሪ መረጃዎችን ያግኙ
0934641309
0934641310
058_211_17_18
አድራሻ ጎንደር ከተማ ቀበሌ 15
256 views፪፬ ⓶⓸❷❹, edited  12:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 12:26:26
301 views፪፬ ⓶⓸❷❹, 09:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 12:26:25
279 views፪፬ ⓶⓸❷❹, 09:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 12:25:34
174 views፪፬ ⓶⓸❷❹, 09:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 12:25:32
166 views፪፬ ⓶⓸❷❹, 09:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-25 11:31:28
#ለአንድ_ሰው_ፈገግታ_ምክንያት_ይሁኑ !!!

ክረምቱን በመና...!
መና የአረጋዊያን እና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል
39 views፪፬ ⓶⓸❷❹, 08:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-25 10:51:01
ድጋፍ ለሚሹ ሁሉ ምርኩዝ መሆን
በርግጥም የህሊና መና ነው!!!

ክረምቱን በመና የአረጋዊያን እና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ሲያሳልፉ...
ለብዙዎች የተስፋ ብርሃን ለእርስዎም ዋጋ ያለው የአባቶች እና እናቶች ምርቃት ያተርፋሉ!

#ለአንድ_ሰው_ፈገግታ_ምክንያት_ይሁኑ !!!
56 views፪፬ ⓶⓸❷❹, 07:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 16:58:13
237 viewsAbrham Menna, 13:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ