Get Mystery Box with random crypto!

መልካም ሰው መልካም ህይወት ያገኛል መለካም ወንድ መልካም ሴት ያገኛል መልካም ሴት መልካም ባ | መና የአረጋውያን ና የ አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል

መልካም ሰው መልካም ህይወት ያገኛል
መለካም ወንድ መልካም ሴት ያገኛል
መልካም ሴት መልካም ባል ታገኛለች
መልካም ሰው መልካም ልጆችን ያገኛል
መልካም ሰው ደስታን ያገኛል
መልካም ሰው ሰላምን ያገኛል
መልካም ሰው ፍቅርን ያውቃል
መልካም ሰው መስጠትን ያውቃል
መልካም ሰው የታመመ ይጠይቃል
መልካም ሰው የተራበን ያበላል
መልካም ሰው የተጠማን ያጠጣል
መልካም ሰው ከአንደበቱ መልካም ቃል ያወጣል
መልካም ሰው ይቅር ባይ አንደበት አለው

ሰው ሆይ የመጠሪያህን ጊዜ አታቅምና መልካም ሁን

ኑ መናን ጎብኙ...
ቀበሌ 15 ከቅርጫት ኳስ ሜዳ ጎን