የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
215
የሰርጥ መግለጫ
♦️✨old&new music🎶🎵🎼
♦️✨ Video👀😀
♦️✨Vine&prank😄😃😃
♦️✨Pic comperition
♦️✨Dance & tik -tok👀👀👀
♦️✨Fashion👗
♦️✨Photo😚
♦️✨🍮🎂🎂 Birthday
♦️✨ Models photo💃
♦️✨ May best pic 👌
Comment & cross @ematu
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
0
3 stars
1
2 stars
1
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2022-06-21 16:29:51
• Esubalew Yetayew
• ቻው ትልና
@melki_mood
@melki_mood
115 viewsMelki, 13:29
2022-06-18 22:00:19
• Veronica Adane
• ኩርፊያ
@melki_mood
127 viewsMelki, 19:00
2022-06-18 22:00:19
New Ethiopian Music
Artist - ቬሮኒካ አዳነ
Song - ኩርፊያ
Nahom Records
119 viewsMelki, 19:00
2022-06-15 19:39:46
ይሁን ይሁን ይሁን
ማለት እንጂ ምን ለመመጣ
ይሄ ነው ካለኝ ስንቄ ነው ትዝታ
ይሁን ይሁን ይሁን
ማለት እንጂ ምን ሊመጣ
የኔ ያሉት ሰው ከእቅፍ ስር ሲወጣ
@melki_mood
@melki_mood
148 viewsMelki, 16:39
2022-06-15 19:39:46
.... ............ ............ ....
ሆነሽ በመልክሽ ገዳይ የውበት አርበኛ
ማሰብ አቃተን ባንቺ ተማርከን እኛ
ወተን ባለም ከፍታ ምድሪቱን ባናይ
የለም እንዳንቺ ቆንጆ ፀባየ ሰናይ
ያንስብሻል የኔ መልካም ያመል ሙዳይ
ሰው አለ ወይ ውብ እንዳንቺ ፀባይ ሰናይ
... ............. .......... ....
ቴዲ አፍሮ
ፀባየ ሰናይ
JOIN @melki_mood
@melki_mood
133 viewsMelki, 16:39
2022-06-15 19:39:46
ሁሌም እንደዚ ነው የሚሆነው.. ??? ...አንተን ማግኘት ..መናፈቅ እና መውደዴን መናገር ስጀምር ነገሮች እየተበላሹ ይመጣሉ ...አንዳንዴ በመንገድህ ውስጥ መኖሬን እስክጠራጠር ድረስ እንራራቃለን..የማያጣሉ የማያጨቃጭቁ ተራ ነገሮች እኛ ጋር በርትተው እንቅልፍ ይነሱኛል ..እሱ ደሞ በተለይ ለኔ ከባድ ሆኗል ....
@melki_mood
122 viewsMelki, 16:39
2022-06-15 19:39:46
አንድ ሰው አብዝቶ ሲለምንህ፣ አብዝቶ ሲጠብቅህ፣ ደስታውን ትቶ አብዝቶ ሲጨነቅልህ፣ መሄጃ ስለሌለው ወይም ካላንተ መኖር ስለማይችል ሳይሆን ፍቅርህ አሸንፎት ነው፤ ግን ይሄ ሳይገባህ ቀርቶ የቆረጠ ቀን ላያስታውስ ይረሳሀል እመነኝ
@melki_mood
┊┊┊┊┊
┊┊┊┊
┊┊┊
┊┊
┊
116 viewsMelki, 16:39
2022-06-15 19:39:46
የእንባዎችህን ምክንያት ለማንም አትናገር ካልሆነ
በፈለጉ ሰአት እንዴት ሊያስለቅሱህ እንደሚችሉ
በደንብ ያውቃሉ!
109 viewsMelki, 16:39
2022-06-13 13:00:47
Channel photo updated
10:00