Get Mystery Box with random crypto!

ሁሌም እንደዚ ነው የሚሆነው.. ??? ...አንተን ማግኘት ..መናፈቅ እና መውደዴን መናገር ስጀምር | 💫@Maki Queen 💫

ሁሌም እንደዚ ነው የሚሆነው.. ??? ...አንተን ማግኘት ..መናፈቅ እና መውደዴን መናገር ስጀምር ነገሮች እየተበላሹ ይመጣሉ ...አንዳንዴ በመንገድህ ውስጥ መኖሬን እስክጠራጠር ድረስ እንራራቃለን..የማያጣሉ የማያጨቃጭቁ ተራ ነገሮች እኛ ጋር በርትተው እንቅልፍ ይነሱኛል ..እሱ ደሞ በተለይ ለኔ ከባድ ሆኗል ....



@melki_mood