Get Mystery Box with random crypto!

ፍቅረኛዉ እንኳን ሳትቀር ስራ ስለሌለዉ እርሱን ትታ ሌላ ፍቅር ጀምራለች ፤ የእግር ኳስ ህልምህን | መልካምነት ለራስ ነው!!!🌹🌹🌹

ፍቅረኛዉ እንኳን ሳትቀር ስራ ስለሌለዉ እርሱን ትታ ሌላ ፍቅር ጀምራለች ፤ የእግር ኳስ ህልምህን ትተህ ሌላ ስራ ብትፈልግ ይሻልሃል በማለት ትታዉ ሄዳለች ፤ሁሉም ክለቦች እርሱን ለማስፈርም ጊዜ የለንም አሉት ፤ የሙከራ እድል እንኳን ሳይቀር ነፈጉት ፤ ጊዜ እና ስራህ አንድ ቀን ይክሳል እንደሚባለዉ ይህ በፍቅረኛዉ የተከዳዉ ፤ በተለያዩ ክለቦች የተጠላዉ ኤዱዋርድ ሜንዲ እራሱን በመለወጥ በሚገባ በመስራት የቻምፒዮንስ ሊግ ፣ ሱፐር ካፕ ፣ አሁን ደግሞ የአህጉራችንን ዋንጫ ማሸነፍ ችሏል።

ተጫዋቹ የአዉሮፓ ምርጥ ግብ ጠባቂ ከመሆኑም ባለፈ የአፍሪካ ምርጥ ግብ ጠባቂ ተብሎ መሸለሙ ይታወሳል።

ብርታት + ጥንካሬ + ልፋት + ስኬት = ሜንዲ

ከfb መንደር