Get Mystery Box with random crypto!

የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መንፈሳዊ ምክሮች

የቴሌግራም ቻናል አርማ mekre_abe — የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መንፈሳዊ ምክሮች
የቴሌግራም ቻናል አርማ mekre_abe — የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መንፈሳዊ ምክሮች
የሰርጥ አድራሻ: @mekre_abe
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 315
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል የሚያስረዳው የመፅሀፍን ቅዱስ ትዕዛዛት ሰፋ ባለ መልኩ ሲሆን የተለያዩ መልእክቶችን እና ሃይማኖታዊ ምክሮችን
የማከለ ሲሆን በተጨማሪም የቅዱሳን አባቶችን
ገድሎች ሰፋ ባለ መልኩ ተካቶ ይገኛል።

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-12 05:49:03
136 views02:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-12 05:47:10
100 views02:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-12 05:46:24
የጻድቁ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ተአምር
106 viewsedited  02:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-08 08:52:38 መልካም ምግባር ሰዎች እንዲያዩልን ብለን አናድርግ፡፡ ብንጾምም፣ ብንመጸውትም፣ ብንጸልይም፣ ሌላም በጎ ምግባር ብናደርግ የተገለጠውንም የተሰወረውንም ሁሉ ለሚያውቅ እግዚአብሔር ብለን የማናደርገው ከሆነ ከሰዎች አንዳች ጥቅም አያስገኝልንም፡፡ እንዲህ በማድረጋችን ሰዎች ቢያመሰግኑን እየጎዱን እንደሆነ ልናውቅ ልንረዳ ይገባናል፡፡ እንዲህ ከሆነ ታድያ ለምንድነው ሰዎች እንዲጎዱን ምቹ ሁኔታዎችን የምንፈጥርላቸው? ትክክለኛ ማንነታችን የሚያውቀው፣ የዘለዓለምንም ሹመት ሽልማታችንን የሚሰጠን እግዚአብሔር አይደለምን? ታድያ ለምንድነው ጥቅም ከማይሰጠን ይልቁንም ከሚጎዳን አካል ውዳሴን የምንጠብቀው? ስለዚህ በቃላችንም፣ በግብራችንም፣ በሐሳባችንም እግዚአብሔርን እንጂ ሰውን ደስ ልናሰኝ አይገባንም እላችኋለሁ፡፡

(#ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ)
112 views05:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-08 08:52:38 "አንድ ሰው ኃጢአቱን ተናዞ በድጋሚ ያንኑ ኃጢአት ቢሰራ ያ ሰው ያን ኃጢአት ከምንጩ አላስወገደውም ማለት ነው፡፡ ሥሩ ባለበት ሁሉ ቅርንጫፉ እንደሚያድግ የኃጢአቱ ምክንያትና ሥር ያልተወገደለትም ሰው ያንን ኃጢአት ደግሞ መስራቱ አይቀርም፡፡"

#ታላቁ_ቅዱስ_ባስልዮስ
95 views05:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-30 17:20:54
መልአከ ሰላምነ

ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ
157 viewsedited  14:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-30 17:20:24
110 views14:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ