Get Mystery Box with random crypto!

'አንድ ሰው ኃጢአቱን ተናዞ በድጋሚ ያንኑ ኃጢአት ቢሰራ ያ ሰው ያን ኃጢአት ከምንጩ አላስወገደውም | የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መንፈሳዊ ምክሮች

"አንድ ሰው ኃጢአቱን ተናዞ በድጋሚ ያንኑ ኃጢአት ቢሰራ ያ ሰው ያን ኃጢአት ከምንጩ አላስወገደውም ማለት ነው፡፡ ሥሩ ባለበት ሁሉ ቅርንጫፉ እንደሚያድግ የኃጢአቱ ምክንያትና ሥር ያልተወገደለትም ሰው ያንን ኃጢአት ደግሞ መስራቱ አይቀርም፡፡"

#ታላቁ_ቅዱስ_ባስልዮስ