Get Mystery Box with random crypto!

'ሁልጊዜ ትክክል ከሆንክ እየተማርክ አይደለም ማለት ነው። በጭራሽ የማትወድቅ ከሆነ፣ አትደርስም። | MEGA Et 💬

"ሁልጊዜ ትክክል ከሆንክ እየተማርክ አይደለም ማለት ነው።

በጭራሽ የማትወድቅ ከሆነ፣ አትደርስም።

ቁም ነገሩ ዓላማው ትክክል መሆኑ ነው። ዓላማው ስኬታማ መሆን ነው።

ሁሌም የምታሸንፍ ከሆነ ግን አቅምህን እያሳነስክ ነው።"

ጄምስ ኪሊር
የአቶሚክ ሀቢትስ ደራሲ(Atomic Habits)