Get Mystery Box with random crypto!

አግባብ ያለው # ወሲብ እና ጥቅሞቹ! # ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ከጓደኛ ጋር በፍቅር እና ጤናማ | ማርሲ ኢንተርናሽናል የፍቅር ትዳር ኤጀንት

አግባብ ያለው # ወሲብ እና ጥቅሞቹ!
# ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ከጓደኛ ጋር በፍቅር እና ጤናማ የተሞላበት
የወሲብ ግንኙነት ማድረግ የሚከተሉትን ጥቅሞች ያጎናፅፈናል።

ጭንቀትን ይቀንሳል
በሽታ የመከላከል አቅምን ይጨምራል
አላስፈላጊ ስብ ከሰውነታችን ይቀንሳል
የልብ ጤናን ያሻሽላል

በራስ መተማመንን ይጨምራል
ወዳጅነትን ያጠናክራል
የራስ ምታት... ህመምን ይቀንሳል
የኘሮስቴት ካንሰርን ይከላከላል

የማህፀን ግርግዳ ጡንቻዎችን ያዳብራል (የእርግዝና ወቅት ስጋቶችን
ይቀንሳል)

ከላይ የተጠቀሱት የወሲብ ጥቅሞች የምናገኘው አግባብ ባለው መልኩ
የተከናወኑ # የግብረ_ስጋ_ግንኙነት ብቻ ሲሆን ነው።

ለአስተያየትና ጥያቄ @marsyeBot