ርዕሰ ሊቃውንት መምህር አባ ገብረ ኪዳን ግርማ በርዕሰ አድባራት ወገዳማት ጣና (ጻና) ቂርቆስ አንድነት ገዳም የ4ቱ ጉባኤያት (ብሉያት፣ ሐዲሳት፣ ሊቃውንት፣ መነኮሳት) ምስክር መምህር ኾነው ሲሾሙ ከነበረው መርሐ ግብር በከፊል ቪዲዮ: ዲያቆን ዶ/ር Tewodros Belete Mengistu 2.1K viewsedited 11:26