Get Mystery Box with random crypto!

' ያ ትውልድ ቅጽ ሶስት ' ለንባብ በቃ :: የኢሕአፓ መስራችና ከታጋዮቹ መካከል ለምስክርነት | ማዕዶት የመጽሀፍት መደብር Maedot Books Store

" ያ ትውልድ ቅጽ ሶስት " ለንባብ በቃ ::

የኢሕአፓ መስራችና ከታጋዮቹ መካከል ለምስክርነት በሕይወት ካሉት ጥቂት ታጋዮች አንዱ የሆነው ክፍሉ ታደሰ የጻፈው " ያ - ትውልድ ቅጽ ሶስት " የተሰኘው መጽሐፍ በድጋሚ ታትሞ ለንባብ በቃ ::

መጽሐፉ በመረጃና በማስረጃ የተደገፈ ሲሆን በተለይ ስለኢሕአፓ ምስረታና አባላት በሰፊው የሚተነትንና የሚታትት የያትውልድ ሰነድ ነው ::

መጽሐፉ በ1960 ዎቹ በኢትዮጵያ ጉልህ ድርሻ ከነበራቸው ቀደምት የፖለቲካ ፓርቲዎች መሐል አንዱና ዋነኛው ስለነበረው ' ኢሕአፓ ' የሚያትት ውድ ሰነድ ነው ::

መጽሐፉ የተጻፈው የኢሕአፓ ፓርቲ መስራችና ከታጋዮቹ መካከል ለምስክርነት በሕይወት ካሉት ጥቂት ታጋዮች አንዱ የሆነው ክፍሉ ታደሰ ነው ::

መጽሐፉ በመረጃና በማስረጃ የተደገፈ ሲሆን በተለይ ስለኢሕአፓ ምስረታና አባላት በሰፊው የሚተነትንና የሚታትት ሰነድ ነው ::


መጽሐፉ በመደብራችን እየተሸጠ ነው ::

ለማዘዝ 0970514616