ሰበር ዜና ፆማችን ነገ ኸሚስ 1 ብሎ ይጀምራል ዛሬ እሮብ ሰኔ 22/June 29 በሳዑዲ አረቢያ አዲስ የዙልሂጃ ወር መግቢያ ጨረቃ በመታየቷ የዙልሂጃ ወር ነገ ሐሙስ ሰኔ 23/2014 / June 30/2022 አንድ ብሎ እንደሚጀመር ታውቋል:: የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓልም ቅዳሜ ሐምሌ 2-2014/ July 09/2022 እለተ ቅዳሜ እንደሚውል ታውቋል፡፡ ከነገ ሐሙስ ጀምሮ ያሉትን ተከታታይ አስር ቀናቶች በኢባዳ እናሳልፋቸው! @madihmohammed 71 viewsMadih ibnu ahamed , 13:23