Get Mystery Box with random crypto!

ማዲህ መሃመድ ኣህመድ (ኢብኑ ኣህመድ )

የቴሌግራም ቻናል አርማ madihmohammed — ማዲህ መሃመድ ኣህመድ (ኢብኑ ኣህመድ )
የቴሌግራም ቻናል አርማ madihmohammed — ማዲህ መሃመድ ኣህመድ (ኢብኑ ኣህመድ )
የሰርጥ አድራሻ: @madihmohammed
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 434
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የኔ የ መሃመድ ኣህመድ (ኢብኑ ኣህመድ ) የ ቴሌግራም ገፅ ነው:: የተለያዩ የ ኔንሜ ሆነ የ ሌሎች ወንድም ማዲሆች ስራዎች በ ዚህ ያገኛሉ::

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-06-30 16:23:21
ሰበር ዜና


ፆማችን ነገ ኸሚስ 1 ብሎ ይጀምራል

ዛሬ እሮብ ሰኔ 22/June 29 በሳዑዲ አረቢያ አዲስ የዙልሂጃ ወር መግቢያ ጨረቃ በመታየቷ የዙልሂጃ ወር ነገ ሐሙስ ሰኔ 23/2014 / June 30/2022 አንድ ብሎ እንደሚጀመር ታውቋል::

የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓልም ቅዳሜ ሐምሌ 2-2014/ July 09/2022 እለተ ቅዳሜ እንደሚውል ታውቋል፡፡

ከነገ ሐሙስ ጀምሮ ያሉትን ተከታታይ አስር ቀናቶች በኢባዳ እናሳልፋቸው!

@madihmohammed
71 viewsMadih ibnu ahamed , 13:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 08:53:11
إنا لله وإنا إليه راجعون』

【እኛ የአሏህ ነን ወደ አሏህም ተመላሾች ነን】

ታላቁ አባታችን የወጣቱ መካሪ የነብዩ ማዲህ የነበሩት የአንዋር መስጂዱ ታላቁ ሰው ሸይኽ ፈድሉ ወደ ማይቀረው ዓለም ወደ አኺራህ ሄደዋል አሏህ ፍርደውሰል ጀነትትን ይወፍቃቸው።

ለቤተሰባቸው አሏህ ሶብሩን ይስጥ አልኩ።


إنّا إلى الله كُلٌ.. لا بقاءَ لنا
‏إنّا إلى الله ما الدُنيا لنا سكنُ
210 viewsMadih ibnu ahamed , 05:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-02 07:18:13
278 viewsMadih ibnu ahamed , 04:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-01 05:17:50 https://www.facebook.com/ulemochachen/
230 viewsMadih ibnu ahamed , 02:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-30 19:23:50
የዒድ አልፈጥር በዓል ሰኞ ይከበራል።

ዛሬ ጨረቃ ባለመታየቷ ነገ ረመዷን 30 ሆኖ ዒድ አልፈጥር በዓል ሰኞ ሚያዝያ 24 ይሆናል።

ምንጭ ፦ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠ/ም/ቤት

@tikvahethiopia
209 viewsMadih ibnu ahamed , 16:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-25 22:20:18 #ተለቀቀ #ተለቀቀ
#share #SHARE #share #SHARE

Watch "#ዘይኑ #ነቢዬ - ZEYNU NEBIYE | #አንዋር #ፈቂ - አዲስ የመንዙማ ክሊፕ - Al burda Tube አል ቡርዳ ትዩብ" on YouTube









254 viewsMadih ibnu ahamed , 19:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ