Get Mystery Box with random crypto!

Lunar International College

የቴሌግራም ቻናል አርማ lunarinternationalcollege — Lunar International College L
የቴሌግራም ቻናል አርማ lunarinternationalcollege — Lunar International College
የሰርጥ አድራሻ: @lunarinternationalcollege
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.29K
የሰርጥ መግለጫ

Contacts:
👉Lunar Dean, Olympia: 0115 583837
👉Lunar Registrar, Olympia: 0115 545454
👉Lunar Finance, Olympia: 0115581165
Additional contact: 0952313131

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-09-02 06:14:29 ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

ለዕጩ ምሩቃን ተማሪዎች በሙሉ


።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

ዛሬ አርብ ነሐሴ 27,2014 ዓ.ም. የጋወን እደላ የሚደረግ ይሆናል።

እያንዳንዱ ተማሪ ለጋውን ማስያዣ የሚመለስ ብር 500 ማስያዝ ግዴታ መሆኑን እናሳውቃለን። ይህን ብር ተመራቂ ተማሪዎች ለፋይናንስ ክፍል የሚያሲዙ ሲሄን የተቀበሉት የኮሌጁ ሰራተኞች ተቀማጭ ብሩን ለመቀበላቸው ማረጋገጫ የሚሰጡ ይሆናል።

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

ማሳሰቢያ

1.የሚመለከተውን ተመራቂ ተማሪ ብቻ ነው የምናስተናግደው። ጋውን በውክልና በፍፁም መውሰድ አይቻልም።

2. ጋውን ለመውሰድ የኮሌጁን መታወቂያ/ህጋዊ ፓስፖርት/የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ/ጊዜው ያላለፈበት የስራ ቦታ መታወቂያ /የመንጃ ፈቃድ መታወቂያ መያዝ ግዴታ ነዉ።

3.ሁሉም ዕጩ ምሩቃን በተመደበበት ሰዓት ጋውንና የጥሪ ወረቀት መውሰድ ይችላል።

4.ከጊዜው ሰሌዳ ውጪ ማንኛውንም ተመራቂ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን። ስለዚህ ከአርብ ነሐሴ 27, 2014 ዓ.ም. ውጪ የሚደረግ የጋውን እደላ አይኖርም።

5. የጋውን ዕደላው ደንበል ሲቲ ሴንተር ፊት ለፊት ባለው በኦሎምፒያ ካምፓስ ይሆናል።


የምረቃ መፅሔት በምረቃው ቀን የሚሰጥ ይሆናል።

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

የኦሎምፒያ ካምፓስ ዲን ጽ/ቤት
602 viewsedited  03:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 18:12:45



የምረቃ ክፍያ ፈፅማችሁ ነገር ግን እዚህ ዝርዝር ላይ ስማችሁ ያልወጣ ተማሪዎች የኮሌጁ ፋይናንስ ክፍል ጠዋት ላይ አጣርቶ በሚለጥፈው ተጨማሪ ዝርዝር እንድትካተቱ ወደ:

0944288888 ወይም 0952313131

ስማችሁ እና ዲፓርትመንታችሁ እንድትልኩ እናሳስባለን።

945 viewsedited  15:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 18:12:13
932 views15:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 18:11:56
836 views15:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 18:11:44
813 views15:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 18:11:32
780 views15:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 18:11:18
766 views15:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 18:11:03
777 views15:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 18:10:48
828 views15:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 18:10:33
847 views15:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ