2021-12-01 18:48:33
ቲሞ ቨርነር ወደ ማንዩናይትድ !
አዲሱ የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ራልፍ ራንግኒክ በመጪው ክረምት የዝውውር መስኮት ጀርመናዊዉን የቼልሲ አጥቂ ቲሞ ቨርነርን ለማስፈረም ፍላጎት እንዳላቸው ከጀርመን የሚወጡ መረጃዎች አመላክተዋል ።
ራልፍ ራንግኒክ በለንደኑ ክለብ ቼልሲ ቤት ብዙም ስኬታማ ግዜን እያሳለፈ የማይገኘው ጀርመናዊ አጥቂ ለእሳቸው ፍልስፍና ምቹ በመሆኑ እና በሌብዚክ ቤት በደንብ ስለሚያውቁት ወደ ቀደመው ማንነቱ ሊመልሱት እያሰቡ እንደሆነ ተያይዞ ተዘግቧል ።
CfBayern | Christian Falk
@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
1.4K views15:48