Get Mystery Box with random crypto!

የባርሴሎናው አሰልጣኝ ዣቪ ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ እና ፍረንኪ ዲዮንግ “ፍረንኪ በጣም አስ | Manchester unted is red❤️❤️❤️😍😘❤️

የባርሴሎናው አሰልጣኝ ዣቪ ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ እና ፍረንኪ ዲዮንግ

“ፍረንኪ በጣም አስፈላጊ ተጫዋቻችን እንደሆነ ብዙ ጊዜ ተናግሬአለሁ እሱ የኛ ቁልፍ ተጫዋች ነው።"

“…ነገር ግን የክለቡ የፋይናንስ ሁኔታም አለ እና እሱ መወሰን አለበት በአጠቃላይ ግን ስለ ፍረንኪ ምንም አልናገርም ።"

ዣቪ የተወሰነ ፍንጭ የሰጠን ይመስላል

Fabrizio Romano