Get Mystery Box with random crypto!

እኛም እንደ እረኞቹ በቤተልሔም መገኘትን ወደድን እንደ ሰብዓ ሰገል እጅ መንሻ ማቅረብን ሻትን እ | ከጥበብ እልፍኝ

እኛም እንደ እረኞቹ በቤተልሔም መገኘትን ወደድን እንደ ሰብዓ ሰገል እጅ መንሻ ማቅረብን ሻትን እንደ ላም አህያ እስትንፋስ ብንለግሰው አልን እንደ ዮሴፍ በድንቅ የመላእክት ጉባዔ መታደምን ናፈቅን… እንዲሁ ወዶን ሳይፀየፈን በደላችንን ሊሽር ሰው ሆኖልናልና እንኳን ደስ አለን!

መልካም በዓል!


@liulzemaryam
@liulzemaryam
@liulzemaryam