Get Mystery Box with random crypto!

መንፈስ ቅዱስ ስንቀበል (የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 1) ---------- 41፤ ኤልሳቤጥም የማር | ✝መንፈሳዊ ህይወት✝

መንፈስ ቅዱስ ስንቀበል


(የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 1)
----------
41፤ ኤልሳቤጥም የማርያምን ሰላምታ በሰማች ጊዜ ፅንሱ በማኅፀንዋ ውስጥ ዘለለ፤ በኤልሳቤጥም መንፈስ ቅዱስ ሞላባት፥

42፤ በታላቅ ድምፅም ጮኻ እንዲህ አለች። አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ፥ የማኅፀንሽም ፍሬ የተባረከ ነው።

43፤ የጌታዬ እናት ወደ እኔ ትመጣ ዘንድ እንዴት ይሆንልኛል?

44፤ እነሆ፥ የሰላምታሽ ድምጽ በጆሮዬ በመጣ ጊዜ ፅንሱ በማኅፀኔ በደስታ ዘሎአልና።

45፤ ከጌታ፤ የተነገረላት ቃል ይፈጸማልና ያመነች ብፅዕት ናት።

እንደ ኤልሳቤጥ ድንግልን አመስግነን ሰግደን በደስታ ሆነን ተጽናንተን እንጂ የምን ለቅሶ ነው ጉድ እኮ ነው
መንፈስ ቅዱስ ደቀ መዛሙርቱን ሲሞላባቸው ተደሰቱ እንጂ ጮሁ አለቀሱ ተበሳጩ የሚል የለም

" በደቀ መዛሙርትም ደስታና መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው።
"
(የሐዋርያት ሥራ 13:52)

እና የፕሮቴስታንት እምነት ከየት አምጥቶት ነው

#join
@Ortodoxe19
@Ortodoxe19
@Ortodoxe19