Get Mystery Box with random crypto!

(ነሱሀ አወል) ⎡ሰው አይደለች ይደክማታል⎤ ከውጪውም ከውስጥም ያለ ሰላሟን እስክታጣ ትጎሳቆላለ | Bilal Media & Communication

(ነሱሀ አወል)

⎡ሰው አይደለች ይደክማታል⎤

ከውጪውም ከውስጥም ያለ ሰላሟን እስክታጣ ትጎሳቆላለች..ግን እንዲሁ አትቀርም እንባዋን ጠርጋ ዳግም ታንሰራራለች... አምላኳ ተስፋዋ እንደሆነ አትዘነጋውም!
የኔ ሴት እንዲህ ናት ነኩታ ምታንሰራራ ፣ ፈርሳ ራሷን ምትሰራ ፣ ተሰብራ የምትጠገን..አቅሟ አምላኳ የሆነ ጀግና ሴት!

አምላኬ ሆይ ልቧን ጠግን