Get Mystery Box with random crypto!

ሙስሊም ያልሆኑ ምሁራን ስለ ነብዩ መሀመድ (አለይሂ ሰላቱ ወሰላም)፦ ☞⑩☞William Jame | Bilal Media & Communication

ሙስሊም ያልሆኑ ምሁራን ስለ ነብዩ መሀመድ (አለይሂ ሰላቱ ወሰላም)፦



☞⑩☞William James Durant /ዊሊያም ጄምስ ዱራንት (ክህሎተኛ አሜሪካዊ ጸሐፊ፣ የታሪክ ተመራማሪ እና ፈላስፋ)
መጨረሻ የሌለው ፀሎቱ ከፈጣሪ ጋር የተለዋወጠው ልዩ ሚስጥራዊ መንፈሳዊ ንግግር ሞቱ ከሞተ በኃላ የተጎናፀፈው ድል እነዚህ ሁሉ የሚያረጋግጡልን አስመሳይ ያለ መሆኑንና የጠበቀና ቀና እምነቱ የሰጠው ሃይል ነበር፡፡ የሚያምንበት ቀኖና(የሃይማኖት ህግጋት) ሁለት መልክ ነበረው፡፡
አንደኛው የአምላክ አንድነትና ሌላው አምላክ ቁስ አካል ያለመሆኑን የሚያስረዳ ሲሆን የመጀመርያው አምላክ ምን እንደሆነ ሲገልፅ የኃለኛው አምላክ ያልሆነውን ይነግረናል፡፡ ማለትም የመጀመርያው የውሸት ጣዖቶችን በሰይፍ ማውረድን የኃለኛው
ደግሞ በቃላት አዲስ ሃሳብ መጀመርን ይነግረናል፡፡
(speaking on The
Character Of Muhammed (pbuh))