Get Mystery Box with random crypto!

ተማሪ እያለው ወንድራድ ስንማር ሠላት ለማስፈቀድ በወቅቱ መጅሊስ ይሰራ የነበረ ሰው ስናናግር የተሠ | Bilal Media & Communication

ተማሪ እያለው ወንድራድ ስንማር ሠላት ለማስፈቀድ በወቅቱ መጅሊስ ይሰራ የነበረ ሰው ስናናግር የተሠጠን ምላሽ፦አንድ ጁምዐ ስገዱ ሁለት ጁምዐ ይለፋቹህ የሚል ነበር ከ6/7 አመት በፊት መሆኑ ነው
ሳምንታዊ ሙሀደራ ለማድረግ 02 ሙስዐብ መስጅድ ገብተን "ማንም ስለናንተ ሀላፊነት አይወስድም" "እዚህ ማንን አስፈቅዳቹህ ነው የተሠበሠባቹሁት?" የሚሉ ንግግሮችን በወቅቱ ከነበሩ ኮሚቴዎች አንዱ ለኔ ለራሤ ነገሮኛል "ክ/ከተማም እንደሄዳቹህ ሠምተናል ማን ሂዱ አላቹህ? አይነት ንግግርም ተናግሮኛል
ት/ቤቱ መግቢያው በር ላይ የነበረው በርበሬ ማስፈጫ ወፍጮ ቤት የምንገናኝበት ነበር ግን የኛው ተቋም ላይ የነበሩት ሰዎች ሰውየውን አስፈራርተው እዛ እንዳንሠግድ ታግደን ነበር
ወንድራድ ት/ቤት አንድ ሙስሊም አስተማሪ የአንዲትን ሙስሊም ተማሪ ሂጃቧን አውልቆ ዳስተር አደረገው" ብሎኛል ከአሁኑ ወረዳ 12 መጅሊስ አመራር መካከል አንዱ

አሁን እነዚህ ናቸው በአልላህ ለኡማ ተጨናቂ???
አየር መንገድ በሒጃብ ሠበብ በፂምና በሱሪ ም/ት ስንት ሙስሊሞች ተገለሉ አሁን ግን ገና ብዙ ቢቀርም ያ በነበረበት አይደለም
ተማሪ በሰላት ወቅት በነፃነት እየወጣ እንዲሰግድ ያመቻቹልንና ተቋም አለን ብለን እንድናስብ ያደረጉንን ከአልላህ በመቀጠል ብዙ የለፉልንን አዲሡን የመጅሊስ አመራሮች አለማመስገን አይቻልም ጀዛኩሙልላህ አልላህ የወንድም እህቶቻችንን ጭንቀት እንዳቀለላቹህ የአኺራ ሀሣባችሁን ያቅልልላቹህ