Get Mystery Box with random crypto!

< ደሞ አንቺ ምን ጎሎብሽ ተፈተንኩ ትያለሽ… ወይ ጉድ!> < ጤናዬን አሟልቶ… እድሜዬን አስረዝሞ | Bilal Media & Communication

<አላህ ከባድ ፈተናን ፈተነኝ!>

< ደሞ አንቺ ምን ጎሎብሽ ተፈተንኩ ትያለሽ… ወይ ጉድ!>

< ጤናዬን አሟልቶ… እድሜዬን አስረዝሞ… ጥሩ ቤተሰብን ሰጥቶ… ፀጋውን አትረፍርፎ ፈተነኝ… እድሌ እንዳመጣው አስቤ እዘናጋ ይሆን ወይስ አመስጋኝ እሆን ለማየት ፈተነኝ…>

< በድሎት መፈተን ምነኛ የከበደ ፈተና ነው!>


መድ