Get Mystery Box with random crypto!

ቢያጧቹ ግድ ለማይኖራቸው፣ባጣ ቆዩኝ ለሚያደርጓችሁ ወይም እንደአማራጭ ለሚያስቀምጧችሁ ነፍሶች ራሳች | Bilal Media & Communication

ቢያጧቹ ግድ ለማይኖራቸው፣ባጣ ቆዩኝ ለሚያደርጓችሁ ወይም እንደአማራጭ ለሚያስቀምጧችሁ ነፍሶች ራሳችሁን ከማርገድ ተቆጠቡ። እናንተ ውድ ናችሁ፣ ከውድነታችሁ በላይ ተመን የለሽ ልብ እናንተው ጋር አለና be careful ስለዚህ ውድ ነገር!
(አብድልቃድር ኑር)