Get Mystery Box with random crypto!

የነገ ሟች የዛሬን ሟች ይሸኛል። የሞት ሚስጥር ቢገባኝ ለጌታዬ ተውበት ሳላደርግ መች እንቅልፍ ይ | 👳‍♂🧕ስለእኛ👳‍♂🧕

የነገ ሟች የዛሬን ሟች ይሸኛል።
የሞት ሚስጥር ቢገባኝ

ለጌታዬ ተውበት ሳላደርግ መች እንቅልፍ ይወስደኝ ነበር

መች የተቀየመኝን ሰው ይቅርታ ሳልጠይቅ እቆይ ነበር

ትርፍ ገንዘብ ከኪሴ መች ያድር ነበር

ኸይር ሰራን ለነገ መች አሳድር ነበር

መጥፎስራን ለማቆም መች ይከብደኝ ነበር

አላኩሊሀል መሞቻ ቀናችንን ስለማናቅ በሁሉም ግዜ ሀይርን እንስራ እላለው።

እዛሂደን እንዲ ባደርግ ኖሮ እንዳንል።
እነዚህን እና ሌላ ምርጥ ምርጥ ቁምነገር አዘል ፅሁፎችን ለማግኘት ይጫኑ