Get Mystery Box with random crypto!

የጁሙዓ ቀን ሱናዎች ➧ ገላን መታጠብ ➧ሲዋክ መጠቀም ➧ጥሩ ልብስ መልበስ ➧ሱረቱ | 🍂 ረውደቱል ኢስላም የቁርአን እና የተርቢያ ማዕከል 🌿

የጁሙዓ ቀን ሱናዎች

➧ ገላን መታጠብ
➧ሲዋክ መጠቀም
➧ጥሩ ልብስ መልበስ
➧ሱረቱል ከህፍን መቅራት
➧ሽቶ መቀባት (ለወንዶች)
➧ሑጥባ በጥሞና ማዳመጥ
➧በጧት ለጁመዓ ሶላት መሄድ
➧በነብዩ ﷺ ላይ ሶላትና ሰለዋት ማብዛት
➧ ዱአ ተቀባይነት ያለበትን ሰአት ስላለ መጠባበቅ