Get Mystery Box with random crypto!

'ሁሉን ነገር መፈለግ፣ ሁሉን መሻት፣ ያለገደብ ለመኖር ማሰብ የዚህ ዓለም ጣጣ፣ የድካም ምንጭ ነው | ♡ቅን ልቦች♡

"ሁሉን ነገር መፈለግ፣ ሁሉን መሻት፣ ያለገደብ ለመኖር ማሰብ የዚህ ዓለም ጣጣ፣ የድካም ምንጭ ነው። የምትጠቀምበትን ያክል ብቻ እወቅ፤ የሚያጠግብህን ያክል ብቻ ብላ፤ የሚያረካህን ያክል ብቻ ጠጣ፤ ሁሉን ነገር ማጣት ሰቀቀን ቢሆንም ሁሉን ነገር ማግኘትም ዕዳ ይሆናል፡፡ ምንም አለማወቅ ባዶነት ቢሆንም ሁሉን ማወቅ ደግሞ ሸክምም ይሆናል።"

ወደ ደስታ የሚወስድ ምንም አይነት መንገድ የለም፤ ይልቁንም ደስታ
ወደምንፈልገው ቦታ የሚያደርሰን ብቸኛው መንገድ ነው እንጂ። ሁሌም ቢሆን ባለህ ነገር ደስተኛ ለመሆን ሞክር!!!

@kn_lboch shr