እልፍ ርቀት ሮጠህ ስታበቃ ቆም ብለህ... ለዚህ ጉዳይ ይህን ያህል ዋጋ መክፈል ነበረብኝን? ብለህ ብትጠይቅም መሮጥህን ግን አታቆምም። ~ በዙሪያህ ያሉ ነገሮች ጡዘትህን እንጂ ቆምታህን አያበረቱም... ይልቁን በውድድር ውስጥ እንድትቆይ ይገፉሃል... ከጓደኛህ ትወዳደራለህ... ከጎረቤትህ ትወዳደራለህ... ከባልደረባህ ትወዳደራለህ... ከንግድ አቻዎችህ ትወዳደራለህ... እናም ማቆሚያ በሌለው ዙረት ውስጥ ትሽከረከራለህ። Copy! @kn_lboch join 562 views@EsmaelHabeshy, 20:48