Get Mystery Box with random crypto!

ጨለማው ለብርሃናችሁ ስፍራ ይለቃል።ብርሃን ባለበት ጨለማው አይበረታም።ጨለማውን አታወደሱት ብርሃናች | Kingdom of God🏥🏥🏥

ጨለማው ለብርሃናችሁ ስፍራ ይለቃል።ብርሃን ባለበት ጨለማው አይበረታም።ጨለማውን አታወደሱት ብርሃናችሁን አብሩበት።ምከንያቱም እግዚአብሔር ብርሃን በጨለማ ላይ ይብራ ተብሎአልና።

ማንኛውም አይነት challenge እግዚአብሔር እጀ ላይ ካለው መልስ አይበልጥም።

“በክርስቶስ ፊት የእግዚአብሔርን የክብሩን እውቀት ብርሃን እንዲሰጥ በልባችን ውስጥ የበራ፦ በጨለማ ብርሃን ይብራ ያለ እግዚአብሔር ነውና።”
2ኛ ቆሮ 4፥6