Get Mystery Box with random crypto!

አሁንም ከእርሱ ጋር ተስማማ ትናንትና ዛሬ እንዳይደገም ያለፉት ዓመታት ውጤቶች በሚመጡት ዓመታት | Kingdom of God🏥🏥🏥

አሁንም ከእርሱ ጋር ተስማማ

ትናንትና ዛሬ እንዳይደገም ያለፉት ዓመታት ውጤቶች በሚመጡት ዓመታት እንዳይደገሙ አሁንም ከእርሱ ጋር ተስማማ።

“አሁንም ከእርሱ ጋር ተስማማ፥ ሰላምም ይኑርህ፤ በዚያም በጎነት ታገኛለህ። ኢዮብ 22፥21

ከእግዚአብሔር ጋር መስማማት ማለት በተሰጣችሁ የእግዚአብሔር መንግስት የህይወት ስርአት መመላለስ እንጂ ቤተክርስቲያን መመላለስ አይደለም።

እግዚአብሔር ከሰጣችሁ የህይወት ስርአት ጎድላችሁ በእግዚአብሔር መንግስት መመላለስ ክብር አይደለም።ሰው በእግዚአብሔር ፊት ሙሉ የሚሆነው እግዚአብሔር በሰጠው የህይወት ስርአት በእግዚአብሔር በእግዚአብሔር ቤት ሲመላለስ ነው።

አሁን ይህ ትውልድ የሚያስፈልገው በቤቱ መመላለስ ሳይሆን በፊቱ መመላለስ ነው።