ገነት እና ሲዖልን ትልቁ የቤተክርስቲያናችን መጽሐፍ ራዕየ ማርያም እንደዘገበው እንመለከታለን። ለብዙዎቻችን ሲዖልን ከመፍራት ይልቅ ገነትን እንድንወዳት እና እንድንናፍቃት የሚያደርግ ቪድዮ ነው። ተጋበዙልን ለወዳጆ ያጋሩ ምክንያቱም ብዙዎችን ከስተታቸው እናድናቸው ይሆናል ቻናሉን ለመቀላቀል ኪዳነምህረት እናታችን 352 views09:55