Get Mystery Box with random crypto!

ሰዎች ህይወቴ ላይ ሲገቡ እና ሲወጡ መመልከትን መልመዴ ጥሩ ይሁን, መጥፎ I still don't | ኹሉድ ✍️

ሰዎች ህይወቴ ላይ ሲገቡ እና ሲወጡ መመልከትን መልመዴ ጥሩ ይሁን, መጥፎ I still don't know
ይሄ ነገር ምንም የማይመስለው ምንም ማለት እንዳልሆነ የሚነግረኝ በሰዎች ዘንድ መፈለግ እና መተውን ልክ Part of being human አድርጎ የሚያስብ የሆነ የእኔ ጎን አለ።
Maybe,they are meant to be just passers-by;ለአጭር ጊዜ ብቻ የሕይወታችን ጎብኚዎች ይሆናሉ Maybe እኔ ወደ ትክክለኛው ቦታ ለመድረሻ የሚመራቸው የመንገዳቸው አንድ አካል እሆናለሁ እና if this is the case በአንድ ሰው ጉዞ ውስጥ እኔ አንድ አስፈላጊ አካል እንደሆንኩኝ በማሰብ ልቤ ደስ ይለዋል።

But then ፣
ሁልጊዜ ወደ ስቃይ ጥልቀት የሚጎትቱኝን—ነገሮችን የሚነግረኝ፣መጥፎ ሀሳቦችን የሚያነሳ፣ብቸኝነትን ወደ መንገዴ እንዲመጣ የሚያነሳሳ የእኔ ሌላ ጎን አለኝ።
"በምናልባት ብቻ ሳይሆን በእርግጥ ፣ብቸኛነት እጣ ፈንታሽ ነው;የሰዎች አስተማማኝ ቦታ በጭራሽ አትሆኚም ፣you will never be someone's home-ለጉዳት ነው የተፈጠርሽው you are designed to be hurt
again and again
until you bleed to death
due to too much pain"እያለ የሚያቆስለኝ ሌላ እኔነት አለኝ....

Still ራሴን አውቀዋለሁ still ሁሉንም የእኔን ጎኖቼን ለማወቅ እየሞከርኩ ነው-indeed ይህ የህይወት ዘመን ግኝት ነው።