Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ወላጆቻቸውን በሞት ያጡ ህፃናትና አረጋውያን የልማትና መረዳጃ ተቋም       አዲስ አበባ | ቄራ ሰላም መስጂድ የቲሞች ቢሮ

ሰላም ወላጆቻቸውን በሞት ያጡ ህፃናትና አረጋውያን የልማትና መረዳጃ ተቋም      
አዲስ አበባ
➷በዒድ አል አድሀ በዓል #የቲሞች በዓሉን በደስታ ያሳልፉ ዘንድ ዝግጅት በማድረግ ላይ እንገኛለን።
________________
ውድ አህለል ኸይሮች በ2013 አመት ለአረፋ በዓል 300,000.00 ብር ወጪ ማድረጋችን ይታወሳል።
በመሆኑም የዘንድሮ የገበያ ሁኔታ ስንመለከት  
#ትልቅ በሬ ከ60,000 ብር ጀምሮ
#መካከለኛ_በሬ ከ45,000ብር በላይ ሲሆን
#አነስተኛ_በሬ ከ37,000ብር ጀምሮ እንደሚሸጥ ለማረጋገጥ ችለናል። 

ስለሆነም በዘንድሮው የዒድ አል አድሀ (አረፋ በአል) የቲም ቤተሰቦችና የአካባቢ ተረጂዎች በዓሉን በደስታ ያሳልፉ ዘንድ ከወዲሁ አስፈላጊውን ዝግጅት በማድረግ እንገኛለን።
 
ስለዚህ  ውድ  አህለል ኸይሮች የተለመደው ድጋፋችሁን እንድታደርጉ በአላህ ስም እየጠየቅን የሚከተሉትን አማራጮች አቅርበናል፡
A. ሙሉ የአረፋ ወጪ ለመሸፈን 500,000ብር
B. የበሬ ግዢ አጠቃላይ ወጪ ለመሸፈን 450,000ብር
C. አንድ መካከለኛ #በሬ ስፖንሰር ለመሆን 45,000ብር
D. #የአንድ_በሬ_ግማሽ ስፖንሰር ለመሆን 25,000ብር
E. የአንድ በሬ ¼ ስፖንሰር ለመሆን 12,500ብር
F. #ለአንድ_የቲም_ቤተሰብ ስፖንሰር ለመሆን 3,000ብር  
በዚህ መልካም ተግባር ለመሳተፍ የተቋማችን የባንክ አካውንት መጠቀም ይችላሉ።
 __________________________
1000 315 88 42 29
ሰላም ወላጆቻቸውን በሞት ያጡ ህፃናት ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
_________________ https://t.me/keraSelamMesjideYetimochBiro

እ ና መ ሰ ግ ና ለ ን!