Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ወላጆቻቸውን በሞት ያጡ ህፃናትና አረጋውያን የልማትና መረዳጃ ተቋም እንደሚታወቀው ተቋማችን | ቄራ ሰላም መስጂድ የቲሞች ቢሮ

ሰላም ወላጆቻቸውን በሞት ያጡ ህፃናትና አረጋውያን የልማትና መረዳጃ ተቋም
እንደሚታወቀው ተቋማችን ፡
#የምግብ ድጋፍ በመስጠት
#በትምህርት ዘርፍ ከኬጂ - ዩኒቨርስቲ በማስተማር
#በጤና ዘርፍ ለሁሉም የቲሞች የህክምና ወጪ በመሸፈን 
#የቤት ኪራይ ችግር ያለባቸውና በህመም ምክንያት መስራት ለማይችሉ የቲሞች ስፖንሰር በመፈለግና የቤት ጥገና በማድረግ ዘርፈ ብዙ ስራዎች በመስራት ላይ እንገኛለን።
 ▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣▣
 በመሆኑም ዛሬ ሰኔ 02/2014 ዓል 135,000ብር ወጪ በማድረግ ለአይታሞች የምግብ ድጋፍ ተደርጓል።
_____________________________
ድጋፍ ለማድረግ፦
1000315884229
ሰላም ወላጆቻቸውን በሞት ያጡ ህፃናት...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
 __________________________________
ለምታደርጉት ድጋፍ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን። جزاكم الله خيرا
____________________________
https://t.me/keraSelamMesjideYetimochBiro
                                             ሰኔ,2014