Get Mystery Box with random crypto!

KARADION batch of 2013

የቴሌግራም ቻናል አርማ keradion_2013 — KARADION batch of 2013 K
የቴሌግራም ቻናል አርማ keradion_2013 — KARADION batch of 2013
የሰርጥ አድራሻ: @keradion_2013
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 241

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-03-28 21:36:32 የዩኒቨርስቲ መግቢያ ሰርተፊኬት ያልወሰዳችሁ ተማሪዎች ማክሰኞ እና ረቡዕ ብቻ ቢሮ ቁጥር 17 በመምጣት እንድትወስዱ ይሁን ከዚህ ውጭ ባሉት ቀናት የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን
ትም/ቤቱ
536 views18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-19 21:25:49 መፅሄት ደወሰዳቹ የመጨረሻው ገፅ ላይ 30 /10/2023 የመገናኛ ቀን ብላቹ ፃፉበት አብዛኛው ሰው ከ 10 አመት ቡዎላ እንገናኝ ተብሉዎል እናም ከተለያየንበት ስለሚቆጨር የ2013 ባችም ስለነበርን ሰኔ 30 2023 እንገናኝ እስከዛው ሁሉም የኬራዲዮን ባች ተማሪ ያሰበበት ይድረስ ምኞታችን ነው መፅሄት ያላሰራ ሁሌ ሚያየው ነገር ላይ ይፃፈው
674 views18:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-14 17:27:44 የ2013ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ማለፊያ ነጥብ ይፋ ሆነ።

የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስቴር ዴኤታ ሳሙኤል (ዶ/ር) ለጋዜጠኞች የ12ኛ ክፍል መለቀቂያ ፈተና መቁረጫ ነጥብ ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል።

በሁለት ዙር ለተሰጠው የመልቀቂያ ፈተና የተሰጠው የማለፊያ ነጥብ የተለያየ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን በዚህም መሰረት በመጀመሪያ ዙር ፈተናቸውን የወሰዱ የተፈጥሮ ሳይንስ እና የማህበራዊ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞች ውጤት የሚከተለውን ይመስላል

በመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ለመማር ለተፈጥሮ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞት ማለፊያ ነጥብ ለወንድ 363 ለሴት 351 ሲሆን በተፈጥሮ ሳይንስ በታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ላሉ መደበኛ ተፈታኞች ለወንድ 351 ለሴት 339 ማለፊያ ነጥብ መሆኑ ተገልጿል።ለተፈጥሮ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ሁለቱም ፆታ የማለፊያ ነጥብ 300 ሆኗል።በተፈጥሮ ሳይንስ ድጋሜ ተፈታኞች ማለፊያ ነጥብም 380 ሆኖ መቆረጡ ተገልጿል።

በመጀመሪያው ዙር የተፈተኑ እና በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የተፈጥሮ ሳይንስ መቁረጫ ነጥብ 300 ሆኗል።

ለማህበራዊ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞች የማለፊያ ነጥብ ለወንድ 264፣ ለሴት 254 ሲሆን በማህበራዊ ሳይንስ በታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ላሉ መደበኛ ተፈታኞች ለወንድ 254፣ ለሴት 250 ማለፊያ ነጥብ ሆኖ ተቆርጧል።

ለማህበራዊ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ሁለቱም ፆታዎች ማለፊያ ነጥብ 250 መሆኑን እና በማህበራዊ ሳይንስ ድጋሜ ተፈታኞች ለሁለቱም ፆታ የማለፊያ ነጥብ 280 እንደሆነ ተገልጿል።

በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የማህበራዊ ሳይንስ መቁረጫ ነጥብ 250 ሆኗል።

በሁለተኛ ዙር ፈተናቸውን የወሰዱ የተፈጥሮ ሳይንስ እና የማህበራዊ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞች ውጤትም ይፋ የሆነ ሲሆን በዚህም መሰረት

በመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ለመማር ለተፈጥሮ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞት ማለፊያ ነጥብ ለወንድ 423 ለሴት 409 ሲሆን በተፈጥሮ ሳይንስ በታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ላሉ መደበኛ ተፈታኞች ለወንድ 410 ለሴት 396 ማለፊያ ነጥብ መሆኑ ተገልጿል።ለተፈጥሮ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ሁለቱም ፆታ የማለፊያ ነጥብ 350 ሆኗል።በተፈጥሮ ሳይንስ ድጋሜ ተፈታኞች ማለፊያ ነጥብም 443 ሆኖ መቆረጡ ተገልጿል።

በሁለተኛ ዙር የተፈተኑ እና በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የተፈጥሮ ሳይንስ መቁረጫ ነጥብ ከ350 በላይ መሆኑ ተነግሯል።

ለማህበራዊ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞች የማለፊያ ነጥብ ለወንድ 317 ፣ ለሴት 305 ሲሆን በማህበራዊ ሳይንስ በታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ላሉ መደበኛ ተፈታኞች ለወንድ 305፣ ለሴት 300 ማለፊያ ነጥብ ሆኖ ተቆርጧል።

ለማህበራዊ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ሁለቱም ፆታዎች ማለፊያ ነጥብ 300 መሆኑን እና በማህበራዊ ሳይንስ ድጋሜ ተፈታኞች ለሁለቱም ፆታ የማለፊያ ነጥብ 335 እንደሆነ ተገልጿል።

በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የማህበራዊ ሳይንስ መቁረጫ ነጥብ ከ 300 በላይ መሆኑም ተገለጿል።

ውጤቱ ለመጀመርያ ዙር ተፈታኞች ለተፈጥሮ ሳይንስ ከ600 እዲሁም ለማህበራዊ ሳይንስ ከ500 የተያዘ መሆኑን እና በሁለተኛ ዙር ተፈታኞች ለተፈጥሮ ሳይንስ ከ700 እዲሁም ለማህበራዊ ሳይንስ ከ600 የተያዘ መሆኑ ተገልጿል።

ምንጭ፦ ትምህርት ሚኒስቴር
780 views14:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-14 17:23:30 የ2013ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ማለፊያ ነጥብ ይፋ ሆነ።

@tikvahethiopia
391 views14:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-11 21:06:18 ሰላም ምድረ ከብድ የምቴዱ ሰዎች እሁድ ጠዋት ድረስ መክፈል ትችላላችሁ መኪና ጋር 350 ነዉ
370 views18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-11 21:05:38
345 views18:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-01 16:52:33 የጥቁር ሕዝብ የነጻነት ግርማ
የኢትዮጵያዉያን የአንድነት አርማ
የማይደበዝዝ ታሪክ አድዋ!
እንኳን አደረሰዎ!
502 views13:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-26 20:38:37
515 views17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-07 07:52:35
ቀን ሲለወጥ ዘመን ይለወጣል የማይለወጥ ነገር ቢኖር እውነት ብቻ ነው። ማንም ምንም ቢያደርግ ሊሽረው የማይችለው ሀቅ ይኸውም ልደቱ ነው። የጌታችን የመድሀኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን መወለድ ዓለም ሁሉ ቢክድ በጥቁር ሰሊዳ ላይ እንዳለች ነጭ ነጥብ.. እውነት ትደምቃለች ገናን ስታከብሮ የቀኑን ባለቢት አስቡ
907 views04:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-18 16:44:33 ሳነገረን ነው የተሰራው እንዳትሉን መፀሄቱ መታተም ጀምሮል ፎቶ ተነስታቹዋል ነገር ግን ማሰሪያ አልከፈላቹም ካልከፈላቹ ፎቶአቹ አይታተምም እናም ፎቶ ይደለታል

ማሰራት ምፈልጉ ከዚ ውስጥ
ዮሴፍ ታደለ
ዳግም ተሾመ
ናታኒየም ካሳሁን

በዚ 2 ቀን ውስጥ ማውራት ትችላላቹ ከ ሁለት ቀን ውስጥ ካላወራቹን ፎቶዎቹ ይደለታሉ
983 viewsedited  13:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ