Get Mystery Box with random crypto!

ቀን ሲለወጥ ዘመን ይለወጣል የማይለወጥ ነገር ቢኖር እውነት ብቻ ነው። ማንም ምንም ቢያደርግ ሊሽረ | KARADION batch of 2013

ቀን ሲለወጥ ዘመን ይለወጣል የማይለወጥ ነገር ቢኖር እውነት ብቻ ነው። ማንም ምንም ቢያደርግ ሊሽረው የማይችለው ሀቅ ይኸውም ልደቱ ነው። የጌታችን የመድሀኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን መወለድ ዓለም ሁሉ ቢክድ በጥቁር ሰሊዳ ላይ እንዳለች ነጭ ነጥብ.. እውነት ትደምቃለች ገናን ስታከብሮ የቀኑን ባለቢት አስቡ