Get Mystery Box with random crypto!

ዜና ዕረፍት ዜናውን ቀድመን ባለማሳወቃችን ይቅርታ እየጠየቅን የ ወንድማችን ያብስራ ተካ ወላጅ | KARADION batch of 2013

ዜና ዕረፍት

ዜናውን ቀድመን ባለማሳወቃችን ይቅርታ እየጠየቅን የ ወንድማችን ያብስራ ተካ ወላጅ እናት የሆኑት ወ/ሮ መስታወት በትናትናው እለት አርፈዎል ስርአተ ቀብራቸው ዛሬ የተደረገ ሲሆን መኖርያ ቤታቸው ወርቁ ሰፈር ማርያም ቤተ-ክርስትያን ጋር ትንሽ ወረድ ብሎ ነው በመኖሪያ ቤታቸው በመገኘት ከወንድማችን ጎን እድንሆን በትትና እንጠይቃለን

መፅናናትን ለ ወንድማችን ያብስራ እናም ለመላው ቤተሰቡ እንመኛለን

ማርያም ሀዘነ ልቦና ታቅልልን