ውድ የኬራዲዮን ባች ወድም እህቶቼ እንኩዎን ለዘመነ ሉቃስ ለ 2015 አደረሳቹ አደረሰን ዘመኑ የሰ | KARADION batch of 2013
ውድ የኬራዲዮን ባች ወድም እህቶቼ እንኩዎን ለዘመነ ሉቃስ ለ 2015 አደረሳቹ አደረሰን ዘመኑ የሰላም ፡ የፍቅር ፡ የደስታ ፡ የስኬት ይሁንላቹ ያሰባቹት የሚሳካበት
ተማሪው ከግሬዱ ግሬድ ይጨምርለት
ሰራተኛው የሰራውን ይባርክለት ያብዛለት
ከሁሉም ነፃ የሆነውም መስመር ውስጥ ይክተትልንን
አሜን ይደረግልን
፡፡፡፡ ፡፡፡፡፡፡ ከ ኮሚቴው ፡፡፡፡፡፡፡ ፡፡፡፡