Get Mystery Box with random crypto!

#ኢድ_ሙባረክ ዉድ የእስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን በሙሉ እንኳ | ቅንነት በጎ ፍቃደኞች

#ኢድ_ሙባረክ


ዉድ የእስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን በሙሉ እንኳን ለ 1443ኛዉ የ ኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

በዓሉን የሰላም የጤና እና የፍቅር እንዲሆንላችሁ እንዲሁም በበጎ ተግባር የምታሳልፉት እንዲሆን በቅንነት ስም እንመኛለን።


መልካም በዓል

#Happy_Eid_Al_Adha

@kenoch12