Get Mystery Box with random crypto!

ቅንነት በጎ ፍቃደኞች

የቴሌግራም ቻናል አርማ kenoch12 — ቅንነት በጎ ፍቃደኞች
የቴሌግራም ቻናል አርማ kenoch12 — ቅንነት በጎ ፍቃደኞች
የሰርጥ አድራሻ: @kenoch12
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 672
የሰርጥ መግለጫ

ቅንነት በጎ ፍቃደኞች ነን
-> በሶሻል ሚዲያ አማካኝነት ተግባብተን ቅን እና መልካም ተግባሮች የምንሰራ ቤተሰቦች ነን፡፡ሁሉም ሰው በዘር በሀይማኖት በጾታ ሳይለያይ በቅንነት ለመልካም ተግባር አንድ በመሆን የተለያዩ በጎ አድራጎት ተግባራትን የምንሰራበት ግሩፕ ነው!!
እርስኦም ይቀላቀሉን በቅንነት ጎዳና አብረን እንጎዝ 🙏 !
ለቅንነት መስፈርቱ ቅን ልብ ብቻ ነዉ !

Ratings & Reviews

1.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-15 20:56:08
ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን እነሆ ክረምቱ ገብቶ ብርዱም ዝናቡም ከበድ እያለ ነው እኛ በቤታችን ሚያሞቁ ልብሶችን ትኩስ ነገሮችን እየተጠቀምን ብርዱን እንከላከላለን

እስቲ በመንገድ ዳር ላይ ያሉ ወገኖቻችንስ በምን እያለፉት ይሆን?

ሁላችንም የምናውቀው ነው ለዚህም አንድ ሀሳብ ይዘን መተናል

"እኔ ለአንድ ወገኔ". በሚል መሪ ቃል

_ብርድ ልብስ
_ፎጣዎችን
_ሸራ
_የተለያዩ ጃኬት ፣ሹራብ፣ቲሸርቶች ብቻ ሊለበሱ የሚችሉ ከእኛ ጎዳና ላይ ላሉ ቤተሰቦቻችን ሚያስፈልጉ ልብሶችን የማሠባሰብ ቻሌንጅ ጀምረናል።እንዲሁም ልብስ የለኝም ወይም ማሰባሰብ አልችልም ካሉ እና ለአንድ ሰው የፎጣ ወይም የብርድ ልብስ መግዣ እችላለው ካሉም በደስታ እንቀበላለን።

ሁላችሁም በዚህ በጎ ተግባር ላይ እንድትሳተፉ ስንል እንጠይቃለን
አለኝ የሚሉትን የልብስ አይነት ለአድሚኖች ይሄን አለኝ ኑና ውሰዱ በሉን ያሉበት መጥተን እንወስዳለን ። ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልምና አንድም ሁለትም በማሰባሰብ የዚህ በጎ ተግባር ተሳታፊ ይሁኑ።


@roba29 / @Embtftyte / @Selayea / @Yonitef
@God_with_me26 / @Fanu15 /@atsbaha12 / @makbel10 /@mamaywud12 /@wolde_hiwot
@Belkis11 / JOሐnnes /@Tinshua_H
@Diyaaaa1 ላይ ማናገር ትችላላችሁ ያላችሁበት መተን እንረከባለን !


የቅንነት መስፈርቱ ቅን ልብ ብቻ ነው!
ቅንነት ከምንም ይበልጣል!!
191 viewsROBEL, 17:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 21:48:54
#ኢድ_ሙባረክ


ዉድ የእስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን በሙሉ እንኳን ለ 1443ኛዉ የ ኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

በዓሉን የሰላም የጤና እና የፍቅር እንዲሆንላችሁ እንዲሁም በበጎ ተግባር የምታሳልፉት እንዲሆን በቅንነት ስም እንመኛለን።


መልካም በዓል

#Happy_Eid_Al_Adha

@kenoch12
201 viewsROBEL, edited  18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 17:37:02
ሰኔ 26 /2014 ዓ.ም

የሰኔ ወር የቤተሰብ ጥየቃ ፕሮግራም

ዛሬ የነበረን የሰኔ ወር የቤተሰብ ጥየቃ ፕሮግራም ከላይ በፎቶዎቹ በምትመለከቱት መልኩ ደስ በሚል ሁኔታ በሁለት እናቶቻችን ቤት ወርሃዊ አስቤዛ ይዘን በመገኘት እናቶቻችንን በስራ አግዘን ተጨዋዉተን ትንሻን ነገር አድርገን ትልቁን ምርቃት ተቀብለን ደስ የሚል ጊዜን አሳልፈን መተናል

-ጥሪያችንን አክብራቹ ለተገኛቹ ውድ ቤተሰቦቻችን እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን ፡፡

በሀሳብ በጉልበት በገንዘብ ባላቹበት ሆናቹ ከጎናችን ለሆናቹ ቤተሰቦቻችንም ክብረት ይስጥልን

ለቅንነት መስፈርቱ ቅን ልብ ብቻ ነዉ
ቅንነት ከምንም ይበልጣል !


ኑ አብረን በቅንነት ጎዳና እንጎዝ

@kenoch12
https://t.me/kinenetlebamochu
245 viewsROBEL, 14:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 17:37:02
ሰኔ 26/2014 ዓ.ም

ዛሬ የነበረን የሰኔ ወር የቤተሰብ ጥየቃ ፕሮግራም ቆይታ በጥቂቱ
162 viewsROBEL, 14:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ