Get Mystery Box with random crypto!

ዘማሪ ክብሮም

የቴሌግራም ቻናል አርማ kebrom01 — ዘማሪ ክብሮም
የቴሌግራም ቻናል አርማ kebrom01 — ዘማሪ ክብሮም
የሰርጥ አድራሻ: @kebrom01
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 224

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-01-25 20:55:19 የብፁዓን አባቶቻችን ፀሎት መልስ እያሰጠን ነው ።
76 views17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-25 20:55:16
75 views17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-25 13:56:15
79 views10:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-25 13:56:11 ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ውጪ የሚደረግን ሢመተ ኤጲስ ቆጶሳት እንደማይቀበል የግብፅ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በአቋም መግለጫው አስታውቋል።
+++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
የአቋም መግለጫ
ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ታዋድሮስ ዳግማዊ የመንበረ ማርቆስ ፓትርያርክ
ልዩ ጽሕፈት ቤት፣
ካይሮ፡ 24 ጃንዋሪ 2023 ዓ/ም (ጥር 16 ቀን 2015 ዓ/ም)
የአቋም መግለጫ
የእስክንድርያ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የውጭ ጉዳዮች ኮሚቴ አቡነ ሳዊሮስ በተባሉ ጳጳስ የተፈጠረውን ቤተ ክርስቲያንን የመክፈልና ራሳቸውን በኢትዮጵያ የኦሮሞ ክልል ፓትርያርክ አድርገው የመሠየም ተግባር ሙሉ ለሙሉ የማይቀበለው ፍጹም ሕግን የጣሰ መሆኑና እና በእሳቸው መሪነት ተሾሙ የተባሉ 26 ጳጳሳት የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ሕግ የጣሱ እንዲሁም መሠረት ያለውን እና ቋሚ የሆነን ከጥንት ጀምሮ በትውልዱ ሁሉ ሲተላለፍ ከመጣውን ከኦርቶደክስ ቀኖና እና መመሪያ ሕገ ወጥ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

የእስክንድርያ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ከሕጋዊው የኢትዮጵያ ኦርቶዶከስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ዕውቅና ውጭ የሚደረግን ሢመት ዕውቅና አትሰጥም አትቀበልም።

ከዚህ በተጨማሪ ኮሚቴው (የውጭ ጉዳይ) ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጋር ያለውን ወዳጅነት እና አጋርነት እየገለጽን፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጳጳሳት፤ ሜትሮፖሊታን የሆናቸሁ ሁላችሁ ጥንታዊነት እና በታሪክ የበለጸገች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አንድነት እና ትሥሥር በፍቅርና በሰላም ሁናችሁ እንድትጠብቁ በጥብቅ አደራ እንላለን፡፡

የእስክንድርያ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የውጭ ጉዳዮች ኮሚቴ

አባ ቶማስ የቂሊያ ሜትፖሊታን እና የኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የውጭ ጉዳዮች ኮሚቴ ዋና ጸሐፊ።
74 views10:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-25 09:45:01
65 views06:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-25 09:44:47 ለኦርቶዶክሳውያንና የቤተ ክርስቲያን ህልውና ለሚያሳስባችሁ ሁሉ ይህንን የማኅበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ጥሪ አቀርባለሁ::

ከቅዱስ ሲኖዶስ ጎን መቆማችንን ለማሳየት ሁላችንም ፕሮፋይላችንን በዚህ የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፎቶ እንድንቀይርና ከታች ያሉትን ሃሽታጎችም አብረን ፖስት እንድናደርግ እጠይቃለሁ::

#አንዲት_ቤተ_ክርስቲያን
#አንድ_ሲኖዶስ
#አንድ_ፓትርያርክ
#eotc_one_holy_synod
#one_church
#one_patriarch
#his_holiness_abune_mathias
#oriental_orthodox

"ሐዋርያት በሰበሰቡአት በአንዲት ቅድስት ቤተክርስቲያን እናምናለን" ጸሎተ ሃይማኖት

በተረፈ ይህ ሁሉ ፈተና ስለ በደላችን የመጣ ነውና ንስሓ እንግባ ስለ ቤተ ክርስቲያናችን ሰላምም እንጸልይ::

Oortodooksotaa fi jiraachuun walii galaa mana kiristaanaa kan isin yaachisu hundumaaf , duula miidiyaa hawwaasaa kanan dhiyeessa.

Gara Qulqulluu Sinoodoosii dhaabachuu keenya agarsiisuuf , hundumti keenya piroofaayila keenya suuraa Eebbifamoo fi Qulqulluu Abuna Maatiyaasiin jijjiirreetu , haashtaagota kana gaditti jiranis waliin akka poostii goonuufan gaafa dha.

#Mana_Kiristaanaa_Tokkittii
#Sinoodoosii_Tokkicha
#Patiraarikii_Tokkicha

#eotc_one_holy_synod
#one_church
#one_patriarch
#his_holiness_abune_mathias
#oriental_orthodox

"Duuka bu'oonni kan walitti qaban tokkittiif qulqulleettii Mana kiristaanaatti ni amanna" Hundee Amantaa
68 views06:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-19 08:35:43

20 views05:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-18 23:03:00
30 views20:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-18 23:02:53 ባርከኒ አባ እንሣእ በረከተከ

"በምስክሩ፡ታቦት፡ላይ፡ባለው፡በሁለት፡ኪሩቤል፡መካከል፥በስርየት፡መክደኛውም፡ላይ፡ኾኜ፡እነጋገርሃለሁ።" ዘጸአት 25፥22
31 views20:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-16 16:59:38 https://vm.tiktok.com/ZMYJ1b42E/
25 views13:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ