Get Mystery Box with random crypto!

የቅዱስ ሲኖዶስን ውሳኔ እናከብራለን ፣ እንቀበላለን ፣ በእርሱም እንመራለን ። ***ነ | ዘማሪ ክብሮም

የቅዱስ ሲኖዶስን ውሳኔ እናከብራለን ፣ እንቀበላለን ፣ በእርሱም እንመራለን ።

***ነገር ግን፥ ዐይናችንን ከቶውንም ከቤተክርስቲያን ላይ ማንሣት የለብንም። አጀንዳችን ቅድስት ቤተክርስቲያን ብቻ ናት።

በጾመ ነነዌ ሦስት ቀናት የታየው ክርስቲያናዊ ተግባራችን፣ ግብረ ገባዊ መታዘዛችን ከቶውንም ሊቋረጥ አይገባውም። የነገ የሰንበተ ክርስቲያን የሌሊት ማኅሌት፣ ኪዳን እና ቅዳሴ ላይ ኹላችን እንገኝ።

#አጀንዳችን_ቅድስት_ቤተክርስቲያን_ብቻ_ናት።