Get Mystery Box with random crypto!

✞ኬብሮን ሰላም ❖ መቼም በዚች ምድር ስንኖር የጎደሉን ብዙ ነገሮች ይኖራሉ ሰለነሱ ግን ምንያ | ✞ኬብሮን

✞ኬብሮን


ሰላም

❖ መቼም በዚች ምድር ስንኖር የጎደሉን ብዙ ነገሮች ይኖራሉ ሰለነሱ ግን ምንያህል አስበን እናውቃለን አስተውሉ ለምሳሌ እኔ አይናፍር ነኝ ልበል ይሄም በመሆኑና ብዙ ነገሮችን አጥቻለው ብዬ ላስብ ብዙ እንስቶች በተለያየ መንገድም ቀረቡኝ ልቤ የሚያስበው ሌላ ነገር ነው ግን አይናፋርነቴ በልቤ ያለው ሸፈነው አስበው ከነበረው ሴሰኝነት ባንድም በሌላም መንገድ አገደኝ ይሄን ባሕሪ ፈጣሪ ሰቶኝ ቢሆን ምንአልባትም ከባድ የሚባለው ዝሙት እፈፅም ነበር። ለምሳሌ ይሄን አቀረብኩ እንጂ ሁላችንም የጎደለን አስበን ያ የጎደለን ነገር ቢኖርስ ብለን እስኪ እናስብ ተረቱም ሳይደግስ አይጣልም አይደል የሚለው።

ፈፀምኩ መልካሙ ሁሉ ይግጠማችው



@kebbron
@kebbron