አስገራሚ ለ5 ጊዜ ለኖቤል ለሰላም ሽልማት እጩ ሆኖ አንድም ጊዜ ያላሸነፈው የህንዳዊያን የነፃነት ታጋይ ማታማ ጋንዲ ነው ፡፡ በሌላ በኩል በአሜሪካን ሀገር ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ታሪክ ለ6 ጊዜ እጩ ሆኖ አንድም ጊዜ ያላሸነፈው ኖርማን ቶማስ የተሰኘ ግለሰብ ነው ፡፡ 393 views05:03