Get Mystery Box with random crypto!

ከዛሬ 55 አመት በፊት ሰኔ 5, 1967(እ.ኤ.አ) በእስራኤል እና በጎረቤት አረብ ሀገር ግብፅ ፣ | ከአለም ጋለሪ🌐

ከዛሬ 55 አመት በፊት ሰኔ 5, 1967(እ.ኤ.አ) በእስራኤል እና በጎረቤት አረብ ሀገር ግብፅ ፣ ዮርዳኖስ እና የሶሪያ ለስድስት ቀን የተደረገው ጦርነት በኋላም በእስራኤል አሸናፊነት መቋጫ ያገኘው ጦርነት የተጀመረው በታሪክ በዛሬው ዕለት በዚህች ቀን ነበር ፡፡



ከዛሬ 59 አመት በፊት ሰኔ 5, 1963(እ.ኤ.አ) በኢራን በተቀሰቀሰው ህዝባዊ አብዮት ምክንያት በወቅቱ የሀገሪቱ መንፈሳዊ መሪ የነበሩት አያቶላ አሊ ኮሚኒ ለእስር ተደርጎ የነበሩት በዛሬው ዕለት በዚህች ቀን ነበር አሁን ግን በድጋሚ ከእስር በመፍታት ሀገሪቷን በመንፈሳዊ መሪነት እየመራት ነው ፡፡