አስገራሚ ሚያዚያ 8, 2011 እ.ኤ.አ እስከ ዛሬ ለማመን የሚከብድ ተፈጥሮ ስላላት ሴት ልንገራቹ ስሟ Vivan Wheeler ሲሆን በዜግነቷ ጣልያናዊ ናት ተፈጥረዋ የወንድም የሴትም ሲሆን 25 ሲ.ሜ የሚረዝም ፂምና ወደ ወንድነት የሚያደላ ፊት በመያዝ በአለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ ማስፈር ችላለች አጃኢብ ነው ፡፡ 277 views05:03