Get Mystery Box with random crypto!

ራዕይ ከሌለው ሰው ጋር ህብረት አታድርግ! ምክንያቱም 'ራዕይ የሌለው ሰው እና በቅሎ አንድ ናቸ | ስኬታማ ህይወት

ራዕይ ከሌለው ሰው ጋር ህብረት አታድርግ! ምክንያቱም "ራዕይ የሌለው ሰው እና በቅሎ አንድ ናቸው !
ምንም አዲስ ነገር የላቸውም። በነገር ሁሉ መካን ናቸው! የነሱን "ስንፍናና "ሀሜት "ተንኮል "ክፋት ከማካፈል ውጭ ሌላ "ራዕይ የላቸውምና ከእንደዚህ አይነት ሰዎች ብዙ "እራቅ!! ምክንያቱም የአንተ ስኬት ለእነሱ ምትሀት ስለሆነ በፍፁም ልብ ሊወዱህ አይችሉም ምክንያቱም የአንተ ስኬት ከሚያዩ ሞትን ይመርጣሉ እያስመሰሉ ሊበቀሉህም ይችላሉና እራቅ።...!!